Fayda - Ethiopian National ID
banner
idethiopia.bsky.social
Fayda - Ethiopian National ID
@idethiopia.bsky.social
National ID Program office implementing inclusive digital ID in Ethiopia.
የመረጃ እድሳት በሁሉም የምዝገባ ጣቢያዎች ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ?

በምዝገባ ወቅት የተሳሳተ መረጃን ለማረም ወይም መረጃ ለመለወጥ ቢያስፈልግ በቀላሉ ባሉበት ሆነው id.gov.et/update ላይ ገብተው ትክክለኛውን ቅደም ተከተል በመጠበቅ ማረም/መለዋጥ ወይም ደግሞ በአቅራቢያዎ በሚገኙ በሁሉም የምዝገባ ማዕከላት በመሔድ የመረጃ ማዘመን አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።

#ፋይዳለኢትዮጵያ #ፋይዳለሁሉም #ፋይዳመታወቂያ
November 20, 2025 at 8:21 AM
"ፋይዳ የህይወት ዘመን መታወቂያ ነው ፤ አንዴ የተመዘገበ ሰው ደግሞ ደጋግሞ መመዝገብ አያስፈልገውም።"

ፋይዳ መታወቂያ እንዴት ይሰራል? ሰዎችስ ምን ማወቅ አለባቸው የሚለውን ሰፋ ባለ መልኩ የቴክ ትራቭል በሚል ፕሮግራም ተዳሷል ይጋበዙ።

www.youtube.com/watch?v=gry7...

#ፋይዳለኢትዮጵያ #ስለፋይዳ #ፋይዳለሁሉም
ስለ ፋይዳ መታወቂያ ማወቅ ያለባችሁ ሁሉም ነገር!
YouTube video by Joel Talargie
www.youtube.com
October 20, 2025 at 7:46 AM
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ለማን? ምን ይጠቅማል?

ፋይዳ ከህጻናት ጀምሮ እስከ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ፣ ለአርሶ አደር ፣ ለሠራተኛ ፣ ለጡረተኛ ፣ እንዲሁም በሁሉም እድሜ ክልል ለሚገኙ ማንኛውም ሀገሪቱ ውስጥ ለሚኖሩ ህጋዊ ነዋሪዎች፦
National ID
id.gov.et
September 23, 2025 at 10:13 AM
In commemoration of International Identity Day, team #Fayda stands empowered under the theme "My Identity My Umbrella".

#ፋይዳለኢትዮጵያ #መታወቅ #ፋይዳለሁሉም #Inclusion #IDDAY2025 #myidentitymyumbrella
September 18, 2025 at 9:33 AM
In Ethiopia, identity is more than just a card — it is dignity, protection, and opportunity. Through the #Fayda ecosystem, we are building a trusted digital foundation where everyone in #Ethiopia stands under one umbrella.

My Identity, My Umbrella.

#IDDAY #identityday #IdentityMatters
September 15, 2025 at 12:51 PM
እንኳን 1500ኛው የነቢዩ መሐመድ መውሊድ (ልደት) አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም ፣የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

መታወቅ ለመተማመን!

#ፋይዳለኢትዮጵያ #መታወቅ #ፋይዳለሁሉም #መውሊድ
September 3, 2025 at 3:08 PM
የፋይዳ ቁጥር ጠፍቶብዎታል? መረጃ ማስተካከል ፈልገዋል? ወይስ የፋይዳ ካርድ ህትመት ማዘዝ?

በቀላሉ የፋይዳ ቴሌግራም ቦት FaydaHelpBot በመግባት የሚፈልጉትን አገልግሎት ያግኙ።

#ፋይዳለኢትዮጵያ #መታወቅለመተማመን #DigitalID #Fayda
August 26, 2025 at 3:30 PM
መረጃ ቢያስተካከሉ ወይም ቢለወጡ የፋይዳ ልዩ ቁጥርዎ ግን እንደማይቀየር ያውቃሉ?

በፋይዳ ምዝገባ ወቅት ያስገቡት የግል መረጃ ላይ ማስተካከያ ቢያደርጉ የፋይዳ መረጃዎን አዘመኑ እንጂ የፋይዳ ቁጥርዎ ግን ያው ነው ፤ አይቀየርም።

የመረጃ ለውጥ በሚያመለክቱበት ጊዜ በስልክ እና በኢሜል የሚላክልዎ ባለ 29 አኃዝ የመከታተያ ቁጥር ሲሆን ፤ ጥያቄዎ ተስተካክሎ ሳይላክ ከቆየ ያለበትን ሁኔታ ለመከታተል ይረዳል።

#ፋይዳመታወቂያ #ፋይዳለኢትዮጵያ #ፋይዳለሁሉም
August 8, 2025 at 2:08 PM
በምዝገባ ወቅት የተመዘገቡበትን የስልክ ቁጥር መለወጥ ወይም ማስተካከል ፈልገዋል?

1. በምዝገባ ወቅት የሌላ ሰው ስልክ ቁጥር አስገብተው አሁን ወደ ራስዎ ስልክ ቁጥር ለመቀየር ከፈለጉ ድረገጻችን id.gov.et/update ላይ በመግባት መቀየር ይችላሉ።

2. እንዲሁም በምዝገባ ወቅት የራስዎ ስልክ ቁጥር ሲሞላ የቁጥር ስህተት ካጋጠመ id.gov.et/updatecenters ላይ በአቅራቢያ በሚያገኟቸው የመረጃ ማስተካከያ ጣቢያዎች በአካል በመሔድ መቀየር ይችላሉ።
August 2, 2025 at 5:24 PM
Request for bid (Re-advertised)

National ID Program is looking for a top-tier firm that can offer Multilingual Call Center Services with 5+ years of experience in call center operations in public facing Government / Private work.

See details: projects.worldbank.org/en/projects-....
Procurement Details
projects.worldbank.org
July 31, 2025 at 9:17 AM
በመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት የፋይዳ ምዝገባ እና የመረጃ ማስተካከል አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ?

በቅርቡ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት በጀመረውና ኢምፔሪያል ፊት ለፊት በሚገኘው የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ በመሔድ የፋይዳ ምዝገባ እና በምዝገባ ወቅት የተሳሳተ መረጃን የማስተካከል አገልግሎት በተቀላጠፈ መልኩ ያግኙ።

#ፋይዳለኢትዮጵያ #መታወቅ #መሶብ #Fayda #MESOB
July 17, 2025 at 10:08 AM
INVITATION TO BID

NID invites sealed bids for the Supply and Delivery of Office Furniture, Fixtures, and Gym Equipment.

Lot I: Office Furniture & Fixtures
Lot II: Gym Equipment

See details to apply: projects.worldbank.org/en/projects-....
Procurement Details
projects.worldbank.org
July 15, 2025 at 4:43 PM
INVITATION TO BID

NID invites sealed bids for the Supply and Delivery of Different - IT Equipment.

Lot I: Supply and Delivery of IT Related Equipment
Lot II: Supply and Delivery of Electronics Related Equipment.

See details to apply: projects.worldbank.org/en/projects-....
Procurement Details
projects.worldbank.org
July 15, 2025 at 4:42 PM
We are Hiring!

NID is looking for a Senior Enrollment Coordinator to lead large-scale enrollment operations for Ethiopia’s Digital ID (Fayda) Project.

If you are interested see details to apply : projects.worldbank.org/en/projects-....
Procurement Details
projects.worldbank.org
July 15, 2025 at 12:03 PM
ለወላጆች

ልጆችዎ ለፋይዳ ተመዝግበው ቁጥር አልደረሳቸውም ብለው አይጨነቁ ፤ በቀላሉ በስልክዎ ወደ *9779# በመደወል በራስዎ ማስላክ ይችላሉ።

#ፋይዳለኢትዮጵያ #ፋይዳለተማሪ #መታወቅ #DigitalID
July 12, 2025 at 10:53 AM
ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው

የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና አስተባባሪ አቶ ዮዳሔ አርዓያሥላሴ ፋይዳን ከኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው አንጻር ለኢቢሴ ኢትዮ ቢዝነስ ፕሮግራም የሰጡት ቃለ መጠይቅ በዚህ ሊንክ ፡ www.youtube.com/watch?v=8VpR... ይመልከቱ።

#ፋይዳለኢትዮጵያ #መታወቅ #አካታች
ዲጂታል መታወቂያና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው |Ethio Business|
YouTube video by ebstv worldwide
www.youtube.com
July 7, 2025 at 2:07 PM
በያዝነው የሰኔ ወር ባለው ከፍተኛ የምዝገባ መጠን መጨመር ምክንያት የፋይዳ ሲስተም አንድን ሰው በልዩ ሁኔታ ለማጣራት የሚወስድበት የጊዜ ልኬት በጥቂቱ ጨምሯል። በአንዳንድ ሁኔታዎች ከተመዘገቡበት ቀን ጀምሮ እስከ 4 ቀን ድረስ ሊቆይ ስለሚችል በትዕግስት እንድትጠብቁ እንጠይቃለን።

በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ የፋይዳ ቁጥር ካልደረሰዎ *9779# ወይም "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ በመጠቀም
ፋይዳ ቁጥሩ እንዲላክ ማድረግ ይችላሉ።
July 3, 2025 at 9:17 AM
በየትኛው የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ አማራጭ አገልግሎት መስጠት እንደሚቻል ያውቃሉ?
July 3, 2025 at 7:53 AM
INVITATION TO BID!

ID program invites eligible bidders 🔨 for Office Renovation - for renovating HQ and other office spaces.

Details to apply: projects.worldbank.org/en/projects-...

#DigitalID #Fayda #FaydaforEthiopia #ፋይዳለኢትዮጵያ
Procurement Details
projects.worldbank.org
June 27, 2025 at 11:41 AM
INVITATION TO BID!

NID program invites eligible bidder for 🖥 procurement of different Software and Licenses for supplying various software and licenses.

projects.worldbank.org/en/projects-...

#DigitalID #Fayda #FaydaforEthiopia #ፋይዳለኢትዮጵያ
Procurement Details
projects.worldbank.org
June 27, 2025 at 8:04 AM
People need to understand that this digital ID is foundational for the digital economy." National ID Program's Executive Director, Yodahe Zemichael, in his interview with Biometric Update,

Read the full interview: www.biometricupdate.com/202506/ethio....

#FaydaID #DigitalID #ፋይዳለኢትዮጵያ #መታወቅ
June 25, 2025 at 9:02 AM
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ፣ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፣ ከኢትዮጵያ ሰነድ ሙዋለነዋይ እንዲሁም ከፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት አመራርና ባለሙያዎች ጋር የካፒታል ገበያ ስርዓትን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር በቴክኖሎጂ በማስተሳሰር የደንበንኛህን እወቅ አገልግሎቶችን ከመስጠት አኳያ በቅንጅት መስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ዙሪያ የምክክር መድረክ አካሄዱ።
June 13, 2025 at 9:39 AM
ዲጂታል መታወቂያ የዲጂታል ቀኝ ግዛት መንገድ ሳይሆን ሀገራት በራሳቸው አቅም የሚገነቡት የነገይቱ አፍሪካ መሰረት ነው።

ሙሉ ዘገባውን በዚህ mg.co.za/partner-cont... ሊንክ ያንብቡ።

#DigitalID #Africa #Ethiopia #Fayda
Digital ID is not digital colonialism – it’s an investment in Africa’s future
Africa is on the cusp of a digital transformation – and digital ID is the key to unlocking it. By the end of 2025, there will be 9.5 billion people on Earth, and 25% of these people will be African. B...
mg.co.za
June 12, 2025 at 6:00 PM
The Nation ID Program is looking for a Construction Supervision Consultant to lead and oversee our exciting office renovation and furniture installation projects.

Details to Apply: projects.worldbank.org/en/projects-...
June 10, 2025 at 5:51 PM
From insight to impact – paving the digital path for 90 million Ethiopian citizens. We are proud to share our very first self-assessment report, developed in partnership with Digital Impact Alliance, ahead of #ID4Africa2025.

Report: id.et/documents
May 19, 2025 at 8:42 AM