Eshèté Bekele
eshete.bsky.social
Eshèté Bekele
@eshete.bsky.social
Ethiopian Journalist,
The National Bank of Ethiopia expressed its heartfelt gratitude to its outgoing governor, Mamo Mihertu, for his exceptional leadership and commitment to service during his tenure.
September 3, 2025 at 4:22 PM
Breaking - Mamo Mihertu has announced that he is resigning from his position as the governor of Ethiopia's National Bank.
September 3, 2025 at 1:20 PM
A landslide in the Gedeo Zone of the South Ethiopia region kills at least 9 people, according to local government reports.©️Gedeo TV
August 28, 2025 at 1:13 PM
@amnesty.org the Ethiopian authorities to immediately and unconditionally release Tesfalem Woldeyes the Editor in Chief of Ethiopia Insider.
June 11, 2025 at 1:33 PM
የጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ መታሰርን በተመለከተ ከሐቅ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን የተሰጠ መግለጫ
June 10, 2025 at 5:11 PM
Tesfalem Waldyes, co-founder and Editor-in-Chief of Ethiopia Insider, is detained....again.
June 10, 2025 at 4:47 PM
Asmelash Teka, the co-founder of Lesan, has high hopes for the benefits of AI for Africa for improved services, including Education and Health. But who decides the issue of alignment concerning AI? Here is our short conversation with Asmelash.
p.dw.com/p/4vD0d
አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እና አፍሪካ፦ አንድ ለአንድ ከአስመላሽ ተካ ጋር – DW – 22 ግንቦት 2017
አስመላሽ ተካ ለኢትዮጵያ ቋንቋዎች የማሽን ትርጉም አገልግሎት የሚያቀርበው ልሳን ኩባንያ ተባባሪ መሥራች ነው። መቀመጫውን በርሊን ያደረገው ልሳን በሥራው ከአርቴፊሺያል ኢንተለጀንስ ጋር በጥብቅ ይተሳሰራል። አስመላሽ የአንድ ለአንድ እንግዳ ነው። አሜሪካ እና ቻይና ስለሚወዳደሩበት ቴክኖሎጂ እና ለአፍሪካ ስለሚኖረው ፋ...
p.dw.com
May 30, 2025 at 10:40 PM
በ1997 ምርጫ ኢሕአዴግን የተገዳደሩት ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባለፉት 20 ዓመታት ተዳክመዋል። ኢሕአዴግን በብልጽግና ፓርቲ የተካው ለውጥ ያነቃቃቸውም በውስጣቸው ተከፋፍለዋል። የፓርቲ ፖለቲካ በኢትዮጵያ ሞተ ወይስ እያጣጣረ ነው? ዶክተር ብዙነህ ጌታቸው እና ዶክተር አዲሱ ላሽተው የተሳተፉበት የእንወያይ መሰናዶ የኢትዮጵያን የፓርቲ ፖለቲካ ህልውና ከ1997 ወዲህ እና በሚቀጥለው ዓመት ሊካሔድ ከታቀደው ምርጫ አኳያ ይዳስሳል።
amp.dw.com/am/%E1%8B%A8...
የኢትዮጵያ የፓርቲ ፖለቲካ ከ1997 ምርጫ ወዲህ ከወዴት አለ? – DW – 10 ግንቦት 2017
በ1997 ምርጫ ኢሕአዴግን የተገዳደሩት ፓርቲዎች ባለፉት 20 ዓመታት ተዳክመዋል። ኢሕአዴግን በብልጽግና ፓርቲ የተካው ለውጥ ያነቃቃቸውም ተከፋፍለዋል። የፓርቲ ፖለቲካ በኢትዮጵያ ሞተ ወይስ እያጣጣረ ነው? ይህ ውይይት ዶክተር ብዙነህ ጌታቸው እና ዶክተር አዲሱ ላሽተውን በመጋበዝ የፓርቲ ፖለቲካን በ2018 ሊካሔድ ከ...
https://amp.dw.com/am/የኢትዮጵያ-የፓርቲ-ፖለቲካ-ከ1997-ምርጫ-ወዲህ-ከወዴት-አለ/a-72571646
May 20, 2025 at 7:37 AM
የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ካዛንቺስ እና ፒያሳን በመሳሰሉ ሠፈሮች “የከተማችን ነዋሪዎች ፈቃደኛ ሆነው፣ ልማቱ ገብቷቸው አምነውን ይሁንታቸውን ባይሰጡ ኖሮ ይህንን ሥራ ልንሰራ አንችልም” ሲሉ በቅርቡ ተናግረዋል።

የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ተመራማሪ ሐይማኖት አሸናፊ በኮሪደር ልማት “የመንግሥት አካላት እንደሚያቃልሉት በጣም ጥቂት የሚባል ሕብረተሰብ አይደለም እየተጎዳ የሚገኘው” ሲሉ ይሞግታሉ።

amp.dw.com/am/%E1%8B%A8...
የኮሪደር ልማት “እያደረሰ ያለው ጉዳት እጅግ ከባድ ነው” የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ተመራማሪ – DW – 24 ሚያዝያ 2017
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኮሪደር ልማት የሚከናወነው “ነዋሪዎች ፈቃደኛ ሆነው፣ ልማቱ ገብቷቸው” እንደሆነ ገልጸዋል። የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ተመራማሪ ግን “የመንግሥት አካላት እንደሚያቃልሉት በጣም ጥቂት የሚባል ሕብረተሰብ አይደለም እየተጎዳ የሚገኘው” ሲሉ ይናገራሉ። ሐይማኖት አሸናፊ የዶይቼ ቬ...
https://amp.dw.com/am/የኢትዮጵያ-መንግሥት-የኮሪደር-ልማት-እያደረሰ-ያለው-ጉዳት-እጅግ-ከባድ-ነው-የአምነስቲ-ኢንተርናሽናል-ተመራማሪ-ሐይማኖት-አሸናፊ/a-72410337
May 2, 2025 at 5:30 PM
It took Dejene Abide four months to travel from Hosaena, a town in southern Ethiopia, to South Africa. His journey along the perilous south-south migration route involved passing through Kenya, Tanzania, Malawi, and Mozambique.
youtu.be/uuTQ6PVtK-k?...
በደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች “ሕጋዊ እንዳንሆን ተቆልፏል”
YouTube video by DW Amharic
youtu.be
April 3, 2025 at 7:15 PM
Reposted by Eshèté Bekele
For more than a year, my colleague Justin Scheck and I looked into why domestic workers from across East Africa, who are promised jobs and a better life in Saudi Arabia, continued to face abuse, starvation and death. Here's what we found.
East African Housekeepers Face Rape, Assault and Death in Saudi Arabia (Gift Article)
East African leaders and Saudi royals are among those profiting off a lucrative, deadly trade in domestic workers.
www.nytimes.com
March 17, 2025 at 10:53 AM
የህወሓት አመራሮች ልዩነት ሲበረታ በደም አፋሳሽ ጦርነት ውስጥ ያለፈው የትግራይ ክልል ነዋሪ “ነገስ ምን ይፈጠራል?” በሚል “እየተሳቀቀ እንዲኖር” ተገዷል። ነዋሪዎች እንደሚሉት ጦርነት ይቀሰቀሳል በሚል ሥጋት “ሰዉ በጣም ተረባብሿል”፤ በኅብረተሰቡ ዘንድ “መከፋፈል” ተፈጥሯል። ነጋዴዎች የዋጋ ጭማሪ በማድረጋቸው “የኑሮ ውድነቱ እያሻቀበ” ነው።
p.dw.com/p/4ruIg
“መፈንቅለ-መንግሥት” ወይስ “ሕግ ማስከበር” የትግራይ ቅርቃር – DW – 8 መጋቢት 2017
የህወሓት አመራሮች ልዩነት ሲበረታ በደም አፋሳሽ ጦርነት ውስጥ ያለፈው የትግራይ ክልል ነዋሪ “ነገስ ምን ይፈጠራል?” በሚል “እየተሳቀቀ እንዲኖር” ተገዷል። ነዋሪዎች እንደሚሉት ጦርነት ይቀሰቀሳል በሚል ሥጋት “ሰዉ በጣም ተረባብሿል”፤ በኅብረተሰቡ ዘንድ “መከፋፈል” ተፈጥሯል። ነጋዴዎች የዋጋ ጭማሪ በማድረጋቸው “...
p.dw.com
March 17, 2025 at 9:05 PM
It seems the future holds mergers for Ethiopia's banks and according to industry insiders, it might be forced, not only voluntary. Here, I have invited three guests to discuss the pros & cons of mergers for the banks and the stability of the financial industry as a whole.
p.dw.com/p/4rnsa
የኢትዮጵያ ባንኮች ውህደት፦ በግዳጅ ወይስ በገበያው ፍላጎት? – DW – 7 መጋቢት 2017
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ ሲጸድቅ አንድ ባንክ በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ቅርንጫፍ ከፍቶ ለመሥራት የሚያስችለውን ፈቃድ ለማግኘት 66 ቢሊዮን ብር ገደማ አጠቃላይ ሐብት ሊኖረው ይገባል። ረቂቅ መመሪያ ውህደትን የሚገፋፋ እንደሆነ በባለሙያዎች ዘንድ ግንዛቤ አለ። ከሀገሪቱ 32 ባንኮች ለመሆኑ የትኞቹ...
p.dw.com
March 16, 2025 at 8:40 PM
ከኢትዮጵያ ድንበር 30 ኪሎ ሜትር በምትርቀው ናስር ከተማ በደቡብ ሱዳን ጦር ሠፈር ላይ የተፈጸመ ጥቃት ጁባን ፖለቲካዊ ውጥረት ውስጥ ከቷታል። ፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር ምክትላቸው ሪየክ ማቻርን ሳያማክሩ የወሰዷቸው ርምጃዎችም ቅሬታ ፈጥረዋል። ሁለቱ የተፈራረሙት የሰላም ሥምምነት ፈርሶ ደቡብ ሱዳን ወደ የርስ በርስ ጦርነት እንዳትገባ ሥጋት አለ።
p.dw.com/p/4rbKz
ደቡብ ሱዳን ወደ የርስ በርስ ጦርነት ዳግም እየተንሸራተተች ይሆን? – DW – 1 መጋቢት 2017
ከኢትዮጵያ ድንበር 30 ኪሎ ሜትር በምትርቀው ናስር ከተማ በደቡብ ሱዳን ጦር ሠፈር ላይ የተፈጸመ ጥቃት ጁባን ፖለቲካዊ ውጥረት ውስጥ ከቷታል። ፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር ምክትላቸው ሪየክ ማቻርን ሳያማክሩ የወሰዷቸው ርምጃዎችም ቅሬታ ፈጥረዋል። ሁለቱ የተፈራረሙት የሰላም ሥምምነት ፈርሶ ደቡብ ሱዳን ወደ የርስ በርስ ጦር...
p.dw.com
March 12, 2025 at 8:44 AM
These pictures were released by the verified X account of Prime Minister Abiy Ahmed, with the caption, "Our apple farming productivity is showing progress."
However, there is one significant detail that is incorrect: the images were originally published elsewhere on the internet,
March 11, 2025 at 6:00 AM
The Ethiopian Civil War was “a historical mistake” that could have been avoided, according to Gedu Andargachew. He is now in exile, far from Ethiopia, where he served as the former foreign affairs minister and National Security advisor to Prime Minister Abiy Ahmed.
amp.dw.com/am/%E1%88%88...
“ለውጥ እናመጣለን ብለን” ኢትዮጵያን “ወደ ነውጥ ከተትናት” ፦ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው – DW – 28 የካቲት 2017
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የአማራ ክልል ግጭት የተቀሰቀሰው “አማራን ለማዳከም በአገዛዙ ታቅዶ” ነው የሚል ክስ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ላይ ያቀርባሉ። የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነት “ማስቀረት ባለመቻላችን ከፍተኛ ሐዘን ነው የሚሰማኝ” የሚል ቁጭት አላቸው። ጉምቱው ፖለቲከኛ ከብልጽግና ፓርቲ ተለያይተው የ...
https://amp.dw.com/am/ለውጥ-እናመጣለን-ብለን-ኢትዮጵያን-ወደ-ነውጥ-ከተትናት-አቶ-ገዱ-አንዳርጋቸው/a-71860449
March 7, 2025 at 7:59 PM
A series of photographs released by the Mayor of Addis Abeba on February 6, 2025, show the extent of demolition in Kazanchis. Stationery & office supply shops, restaurants, bars, residential areas, & street traders have vacated their spaces in the old town to make way for new buildings & open areas.
February 6, 2025 at 4:21 PM
Ethiopia has a new Human Rights Commissioner, and he is a former EPRDF official.
ethiopiainsider.com/2025/14962/
የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ ብርሃኑ አዴሎ፤ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽንን እንዲመሩ ተሾሙ | Ethiopia Insider
ethiopiainsider.com
January 30, 2025 at 10:21 AM
ባለፉት አምስት አመታት አሜሪካ ለኢትዮጵያ 7.6 ቢሊዮን ዶላር ርዳታ ሰጥታለች። ባለፈው ዓመት ብቻ ግጭት፣ ድርቅ እና የምግብ ዋስትና እጦት ለገጠማቸው ኢትዮጵያውያን የሕይወት አድን ርዳታ ለማቅረብ አሜሪካ 676 ሚሊዮን ዶላር ወጪ አድርጋለች። ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ የምትሰጠው ርዳታ ለ90 ቀናት እንዲቆም ያሳለፉት ውሳኔ ካሁኑ ተጽዕኖ አሳድሯል።

p.dw.com/p/4pnQS
January 29, 2025 at 8:42 PM
በኢትዮጵያ የሚካሔዱ ግጭቶች የአነስተኛ እና መለስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ጥሪት፣ ከግብዓት አቅራቢዎች እና ከደንበኞቻቸው የነበራቸውን ትሥሥር እየነጠቁ ነው። ለወጣቶች የሥራ ዕድል ከፈጠሩት መሰል ተቋማት መካከል ጭርሱን የከሰሩ ቢኖሩም ጥቂት የማይባሉት ፈተናውን ለመቋቋም ይታትራሉ። ይሁንና አሁንም የብድር እጦት እና የግጭት ዳፋ ይፈትኗቸዋል

p.dw.com/p/4pbHM
ለኢትዮጵያ ወጣቶች የሥራ ዕድል የፈጠሩ አነስተኛ ተቋማት የግጭት እና የብድር እጦት ፈተና – DW – 16 ጥር 2017
በኢትዮጵያ የሚካሔዱ ግጭቶች የአነስተኛ እና መለስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ጥሪት፣ ከግብዓት አቅራቢዎች እና ከደንበኞቻቸው የነበራቸውን ትሥሥር እየነጠቁ ነው። ለወጣቶች የሥራ ዕድል ከፈጠሩት መሰል ተቋማት መካከል ጭርሱን የከሰሩ ቢኖሩም ጥቂት የማይባሉት ፈተናውን ለመቋቋም ይታትራሉ። ይሁንና አሁንም የብድር እጦት እና ...
p.dw.com
January 24, 2025 at 6:23 PM
የብሔራዊ ምክክር ሒደት የጀመረችው፤ ለሽግግር ፍትሕ የምትዘጋጀው እና በሚቀጥለው ዓመት ምርጫ የምታካሒደው የኢትዮጵያ መንግሥት አራት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶችን አግዷል። በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በኩል የተላለፈው ዕግድ ሕጋዊ ነው? ዕግዱ ስለ ሲቪክ ምኅዳሩ ይዞታ ምን ይናገራል? ሦስት እንግዶች የተሳተፉበትን ውይይት ያድምጡ!

amp.dw.com/am/%E1%8B%A8...
የአራት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶች ዕግድ ስለ ኢትዮጵያ የሲቪክ ምኅዳር ምን ይናገራል? – DW – 4 ጥር 2017
የብሔራዊ ምክክር ሒደት የጀመረችው፤ ለሽግግር ፍትሕ የምትዘጋጀው እና በሚቀጥለው ዓመት ምርጫ የምታካሒደው የኢትዮጵያ መንግሥት አራት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶችን አግዷል። በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በኩል የተላለፈው ዕግድ ሕጋዊ ነው? ዕግዱ ስለ ሲቪክ ምኅዳሩ ይዞታ ምን ይናገራል? ሦስት እንግዶች...
https://amp.dw.com/am/የአራት-የሰብአዊ-መብቶች-ተሟጋች-ድርጅቶች-ዕግድ-ስለ-ኢትዮጵያ-የሲቪክ-ምኅዳር-ምን-ይናገራል/a-71269561
January 12, 2025 at 5:24 PM
As Ethiopians loudly call for better access to electricity, the authorities are seeking foreign & private investment to meet the growing demand. However, various complicated factors, including the country's situation, deter such investment.
p.dw.com/p/4oxOm
ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ማመንጫዎች እና መሠረተ-ልማቶች ግንባታ 14 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋታል – DW – 30 ታኅሣሥ 2017
ኢትዮጵያ ከናፍጣ ከሚመነጭ ብርሀን ከተዋወቀች ከ127 ዓመታት ገደማ በኋላም በሺሕዎች የሚቆጠሩ ቀበሌዎች አሁንም ጭለማ ውስጥ ናቸው። ሀገሪቱ እየጨመረ የሚሔደውን የኤሌክትሪክ ፍላጎት ለማሟላት የሚያስችሉ የኃይል ማመንጫዎች፣ ማስተላለፊያ እና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ለመገንባት 14 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ያስፈልጋታል።
p.dw.com
January 8, 2025 at 9:26 PM
"A public acknowledgment from the federal government for the abuses that occurred," a meaningful step for Ethiopia's Transitional Justice said Beth Van Schaack, U.S. Ambassador at Large for Global Criminal Justice.
p.dw.com/p/4oK25
የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት ለተፈጸሙ ጥሰቶች እውቅና እንዲሰጥ አሜሪካዊ ዲፕሎማት መከሩ – DW – 9 ታኅሣሥ 2017
የኢትዮጵያ መንግሥት “ጥሰት የፈጸሙ በተለይ የሠራዊት አባላትን ሙሉ ምርመራ እስኪደረግ ድረስ በአስተዳደራዊ ፈቃድ ከሥልጣን እንዲያነሳ” አሜሪካዊ ዲፕሎማት ምክረ-ሐሳብ አቀረቡ። በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የዓለም አቀፍ የወንጀል ፍትኅ አምባሳደር ቤትዝ ቫን ስካክ በሀገሪቱ ለተፈጸሙ በደሎች ከፌድራል መንግሥት ...
p.dw.com
December 18, 2024 at 8:16 PM