bisrat25.bsky.social
@bisrat25.bsky.social
ጋርናቾ በሁለተኛው አጋማሽ 12ኛው ደቂቃ ላይ ጎል ቢያስቆጥርም ማርቲን ዙቢሜንዲ ድንቅ ጫወታ በታከለበት አጨራረስ አርሰናልን ወደ ሁለት ጎል ብልጫ መልሶታል። ጋርናቾ በአስደናቂ ሁኔታ ድጋሚ ለቡድኑ ሁለተኛውን ጎል በማስቆጠር ጨዋታው 3-2 በሆነ ውጤት በአሴናል አሸናፊነት ተጠናቋል።
January 15, 2026 at 9:01 PM
ሳንቼዝ የዴላን ራይስን የማእዘን ኳስ መያዝ ተስኖት ቤን ዋይት አርሰናልን በሰባተኛው ደቂቃ ላይ በቅርብ ርቀት ላይ በመግጨት በግንባር መትቶ የመጀመሪያውን ግብ ያስቆጠረ ሲሆን ቀጭሎም ቪክቶር ጂዮከርስ የተሻገረለትን ኳስ ከመረብ ጋር አገናኝቶ አርሴናል 2-0 በሆነ ውጤት የመጀመሪያውን አጋማሽ እንዲመራ አስችሎታል።
January 15, 2026 at 9:00 PM