banner
abrhambewket.bsky.social
@abrhambewket.bsky.social
ታዬ ክልፍልፉ በአዲስ አበባ በነበረው ቆይታ በተለይ ከአምሳያው ጋር በቋንቋ ለማግባባት ሲያደርግ ለነበረው ጥረት አዶናይን ባገኘሁት አጋጣሚ በግሌ አመስግኘዋለሁ። ታዬ ክልፍልፍ ኢትዮጵያን ከ10 ነጥብ 5 ሚሊዮን ላላነሱ ዓለማቀፍ ታዳሚዎቹ አስተዋውቋል፤ በጣም ጥሩ ነው።
አዶናይ በዲጂታል ሚዲያው ተፅዕኖ መፍጠር የቻለ ወደፊት የበለጠ ኢትዮጵያን በማስተዋወቅ ሊጠቅመን የሚችል ወጣት ነው።
ጉድለቶችን አርሞ የላቀ ተፅዕኖ ፈጣሪ እንዲሆን እናበርታው።
January 16, 2026 at 5:37 AM