Ethiopian Space Science Society
banner
officialesss.bsky.social
Ethiopian Space Science Society
@officialesss.bsky.social
A nonprofit, civil society organization that promotes and advances astronomy, space science, and space technologies in Ethiopia through space awareness activities, educational programs, and a nationwide developmental program.
ቅዳሜን ከእኛ ጋር በሳይንስ ሙዚየም!

ለየት ያለ እና በዕውቀት የታጀበ ምሽት ለማሳለፍ አስበው ከሆነ ትክክለኛውን ቦታ አግኝተዋል።

📍የት፦ ሳይንስ ሙዚየም
🕦ሰዓት፦ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ

እዚህ ይመዝገቡ ፦ tixfox.co/e/MoXrsFVXfm

#ESSS #Events #Ethiopia
February 14, 2026 at 5:53 PM
🚨 EVENT POSTPONEMENT NOTICE 🚨

Please be advised that the ESSS Space Public Lecture Series originally scheduled for February 14 has been postponed to Feb 28, 2026.

#ESSS #SpacePublicLecture #Postponed
February 13, 2026 at 3:37 PM
ዘጠነኛው ዓለም፡ በፀሐይ ሥርዓታችን ዳርቻ የተደበቀው ጥልቅ ሚስጥር

የሳይንስ ሊቃውንት የፀሐይ ሥርዓታችንን መልሰው ወደ "ዘጠኝ" የሚያሳድጉበት፣ አዲስ፣ ግዙፍ እና የተደበቀ "ዘጠነኛ ፈለክ" ለማግኘት ጫፍ ደርሰዋል።

ሙሉ ጦማሩን ያንብቡ ፦ hewa.ethiosss.org/blog/article...
ዘጠነኛው ዓለም፡ በፀሐይ ሥርዓታችን ዳርቻ የተደበቀው ጥልቅ ሚስጥር
በፀሐይ ሥርዓታችን እጅግ ራቅ ያለ ውጫዊ እና በረዷማ ክፍል ውስጥ በድብቅ የሚያደባ፣ ነገር ግን ከትዕይንት ጀርባ ሆኖ የሌሎችን አካላት ምህዋር የሚጎትት እና አጠቃላይ የፀሐይ ሥርዓታችንን ወደ አንዲት አቅጣጫ ያዘነበለ አካል አለ ተብሎ ይታመናል። ይህ አካል የመሬትን አስር እጥፍ ክብደት ያለው እና ከኔፕቱን በ20 እ...
hewa.ethiosss.org
February 12, 2026 at 5:46 PM
ከሃያ ዓመቱ የመሪህ ጉዞ ይልቅ የአሥር ዓመቱ የጨረቃ ከተማ! - የኤሎን ማስክ አዲስ ስሌት

ለባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት የኤሎን ማስክ ብቸኛ ህልም እና የስፔስ ኤክስ ኩባንያ መተዳደሪያ ዓላማ አንድ ብቻ ነበር!

hewa.ethiosss.org/news/20-10-U...
ከሃያ ዓመቱ የመሪህ ጉዞ ይልቅ የአሥር ዓመቱ የጨረቃ ከተማ! - የኤሎን ማስክ አዲስ ስሌት
ለባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት የኤሎን ማስክ ብቸኛ ህልም እና የስፔስ ኤክስ ኩባንያ መተዳደሪያ ዓላማ አንድ ብቻ ነበር፦ የሰው ልጅን በመሪህ (Mars) ላይ ማስፈር! ነገር ግን እሁድ ዕለት ኢሎን በኤክስ ገጹ ላይ ባሰፈረው መልዕክት ዓለምን አስገርሟል።ማስክ በኤክስ (X) ገጹ ላይ በቀጥታ እንዳሰፈረው፦"ላልሰማችሁ፤...
hewa.ethiosss.org
February 12, 2026 at 4:23 PM
🚀 Journey Beyond the Milky Way with the ESSS! 🌌

Join us for a special lecture with Dr. Dejene Zewdie on "Exploring Galaxies: From Structure to Evolution Across the Universe." 🔭

📅 Feb 14, 2026
⏰ 2:00 PM – 5:30 PM (EAT)
📍 SSGI

Register: tixfox.co/e/EI9QNClDgA
February 11, 2026 at 4:56 PM
Empower Your Research with Zooniverse!

We are hosting a Virtual Introductory Session to help you get started with the @zooniverse.bsky.social platform. Don't miss this opportunity to scale your projects!

📅 Saturday, Feb 21
🕘 9:00 - 11:30 UTC+3
📍 Online

forms.gle/aKmJKsrY5prv...
February 10, 2026 at 4:01 PM
Join us for a special Space Public Lecture Series featuring Dr. Seblu Humne (SSGI) on the "Formation and Evolution of Stars in the Milky Way." 🌟

📅 Feb 14, 2026
⏰ 2:00 PM – 5:30 PM (EAT)
📍 SSGI

Register: tixfox.co/e/EI9QNClDgA

@officialesss

#Ethiopia
February 8, 2026 at 1:49 PM
በስነ-ፈለክ አፍቃሪዎች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው፣ የካቲት 10፣ 2018 ዓ.ም. የሚከሰተው "ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ" (Annular Solar Eclipse) ቀናት ቀርተውታል። ይህ በተፈጥሮ የሚከሰት አስደናቂ ክስተት፣ ፀሐይን ልክ እንደ "የእሳት ቀለበት" አስመስሎ የሚያሳይ ሲሆን፣ የዚህኛው ዓመት ዋነኛ መድረክ የሚሆነው ደግሞ በረዷማው የአንታርክቲካ ክፍለ ዓለም ነው።

ሙሉ ጦማሩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ:- hewa.ethiosss.org/blog/2026-k7...
"የእሳት ቀለበት" በአንታርክቲካ፤ የየካቲት 2018 ግርዶሽ እና የላሊበላው ትዝታ
በስነ-ፈለክ አፍቃሪዎች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው፣ የካቲት 10፣ 2018 ዓ.ም. የሚከሰተው "ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ" (Annular Solar Eclipse) ቀናት ቀርተውታል። ይህ በተፈጥሮ የሚከሰት አስደናቂ ክስተት፣ ፀሐይን ልክ እንደ "የእሳት ቀለበት" አስመስሎ የሚያሳይ ሲሆን፣ የዚህኛው ዓመት ዋነኛ መድ...
hewa.ethiosss.org
February 7, 2026 at 5:23 PM
የሰው ልጅ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በኋላ ወደ ጥልቅ ጠፈር ለመመለስ ያደረገው ዝግጅት የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል። በፍሎሪዳ በሚገኘው የናሳ 39B ማስወንጨፊያ መድረክ ላይ፣ ግዙፉ 'ስፔስ ሎንች ሲስተም' (SLS) ሮኬት ለታሪክ ተዘጋጅቶ ቆሟል።

ሙሉውን ጦማር ለማንበብ እዚህ ይጫኑ፦ hewa.ethiosss.org/blog/2-10-8w...
አርቴሚስ 2፡ የሃይድሮጂን ታንከሮች ፈተና እና ወደ ማርች የተሸጋገረው ታሪካዊው ጉዞ
የሰው ልጅ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በኋላ ወደ ጥልቅ ጠፈር ለመመለስ ያደረገው ዝግጅት የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል። በፍሎሪዳ በሚገኘው የናሳ 39B ማስወንጨፊያ መድረክ ላይ፣ ግዙፉ 'ስፔስ ሎንች ሲስተም' (SLS) ሮኬት ለታሪክ ተዘጋጅቶ ቆሟል።ነገር ግን፣ ይህ ታሪካዊ ጉዞ አልጋ በአልጋ አልሆነም። በቅርቡ የተደረገው...
hewa.ethiosss.org
February 7, 2026 at 1:32 PM
ናሳ ጨረቃን መልሶ መርገጥ ለምን ከበደው?

እ.ኤ.አ. በ1960ዎቹ የሰው ልጅ በወቅቱ በነበረው ውስን የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ተጠቅሞ ጨረቃ ላይ ያረፈበት መንገድ፣ ሂደቱን ቀላል አስመስሎት ነበር። በአንጻሩ፣ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደራጀው የአሜሪካ ብሔራዊ የጠፈር እና ኤሮኖቲክስ አስተዳደር (ናሳ)፣ ዛሬ ያንን ታሪክ ለመድገም ከፍተኛ ተግዳሮት ገጥሞታል።

ሙሉውን ጦማር ለማንበብ እዚህ ይጫኑ:- hewa.ethiosss.org/blog/article...
ናሳ ጨረቃን መልሶ መርገጥ ለምን ከበደው?
እ.ኤ.አ. በ1960ዎቹ የሰው ልጅ በወቅቱ በነበረው ውስን የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ተጠቅሞ ጨረቃ ላይ ያረፈበት መንገድ፣ ሂደቱን ቀላል አስመስሎት ነበር። በአንጻሩ፣ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደራጀው የአሜሪካ ብሔራዊ የጠፈር እና ኤሮኖቲክስ አስተዳደር (ናሳ)፣ ዛሬ ያንን ታሪክ ለመድገም ከፍተኛ ተግዳሮት ገጥሞታል። ለዚህ....
hewa.ethiosss.org
February 5, 2026 at 6:43 PM
The Ad Astra Book Club is Back! 📚✨

Join the ESSS monthly reading initiative!

🚀 Ready to join the journey?

Apply here: forms.gle/38wpVT7AnCng...

⏳ Deadline: February 16, 2026

#AdAstra #BookClub #ESSS #Reading #Ethiopia #SpaceExploration
February 5, 2026 at 3:47 PM
በቴክኖሎጂው ዓለም የማይታሰብ የሚመስሉ ነገሮችን በማሰብ የሚታወቀው ኢሎን ማስክ ፣ አሁን ደግሞ ሌላ አዲስ እና ግዙፍ ፕሮጀክት ይዞ መጥቷል። ይህ እቅድ ግዙፍ የሆኑ "የውሂብ ማዕከሎችን" ወደ ህዋ ማምጠቅን ያካተተ ነው።

hewa.ethiosss.org/news/1-ek7Lt
በህዋ ላይ የሚገነባ "የኮምፒውተር ከተማ"፤ ኢሎን ማስክ እና የ1 ሚሊዮን ሳተላይቶች ዕቅድ
የ1 ሚሊዮን ሳተላይቶች ጥያቄ እና የኤአይ (AI) ፉክክርኢሎን ማስክ ይህንን ራዕይ እውን ለማድረግ የመንግስት ፍቃድ ጠይቋል። TechCrunch እና SpaceNews እንደዘገቡት፣ SpaceX "አንድ ሚሊዮን (1,000,000) በፀሐይ ኃይል የሚሰሩ የህዋ የውሂብ ማዕከሎችን" ለማምጠቅ የፌደራል ፈቃድ ጥያቄ አቅርቧል።በ...
hewa.ethiosss.org
February 3, 2026 at 6:31 PM
በቅርቡ የሥነ-ፈለክ ዓለምን ያነጋገረ አንድ ግኝት ተሰምቷል። ከምድር 146 የብርሃን ዓመታት ርቀት ላይ በምትገኝ ኮከብ ዙሪያ የምትዞር፣ "ምድርን የምትመስል" ነገር ግን በበረዶ የተሸፈነች "ቀዝቃዛ ምድር" ፈለክ አግኝተዋል።

hewa.ethiosss.org/blog/hd-1370...
በረዶ የለበሰችው "ዳግማዊት ምድር"? የHD 137010 b ሚስጥር እና የሳይንሱ ድንቅ ግኝት
በቅርቡ የሥነ-ፈለክ ዓለምን ያነጋገረ አንድ ግኝት ተሰምቷል። በአሌክሳንደር ቬነር እና በዶ/ር ቼልሲ ሁዋንግ የሚመራ፣ ከደቡብ ኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ (University of Southern Queensland) የተውጣጣ ዓለም አቀፍ የተመራማሪዎች ቡድን፣ ከምድር 146 የብርሃን ዓመታት ርቀት ላይ በምትገኝ ኮከብ ዙሪያ....
hewa.ethiosss.org
February 3, 2026 at 12:07 PM
Application for the Ethiopian Space Science Society's Youth Space Ambassador Award is out now!

🚀Become the next ESSS Youth Space Ambassador

Click here to apply! forms.gle/PtE7NmbBy6Mv...

#ESSS #YSA #YSA26
February 2, 2026 at 3:18 PM
On Monday, ESSS & Cross U organized a high-level dialogue hosted by SSGI to build a space business ecosystem. 🇪🇹🇯🇵

The event united gov & private sectors to network startups with space application firms.

Read more: hewa.ethiosss.org/news/esss-an...
ESSS and Cross U Lead Strategic Dialogue to Architect a Space Business Ecosystem
The Ethiopian Space Science Society (ESSS), in collaboration with the Japanese space business platform Cross U, successfully convened a high-level strategic dialogue on Monday. Hosted at the Space Sci...
hewa.ethiosss.org
January 14, 2026 at 3:52 PM
Hunt Asteroids from Home!

The Ethio-Asteroid Hunters 2026 program is back. Join ESSS to analyze real telescope data and discover new asteroids.

✅ Remote | Windows PC | ESSS Member
⏳ Deadline: Jan 16, 2026
Apply now: forms.gle/7i9jqmt4QoTU...

#ESSS #AsteroidSearch
January 9, 2026 at 3:42 PM
ማህፈድን ከእኛ ጋር ይመልከቱ!

ቅዳሜዎን የት ለማሳለፍ አቅደዋል?
ለየት ያለ ነገር ለማድረግ አስበው ከሆነ ትክክልኛውን ቦታ አግኝተዋል።

📍የት፡ ወዳጅነት አደባባይ
🕦ሰዓት፡ ከቀኑ 11፡30 እስከ 1፡30

እዚህ ይመዝገቡ ፦ tixfox.co/e/DadQoyaWiq

#ESSS
January 3, 2026 at 6:24 AM
Observe the Moon with us!

📅 Date: Saturday, Jan 3, 2026 (Tahsas 25)
⏰ Time: 11:30 – 1:30 Local Time (5:30 PM - 7:30 PM)
📍 Location: Friendship Park, Addis Ababa
💰 Price: Stargazing is FREE! (Park entry fee apply)

Register Here: tixfox.co/e/DadQoyaWiq

#Ethiopia #ESSS
January 1, 2026 at 9:22 AM
The wait is over

Welcome to Hewa+, your definitive gateway to the cosmos.

We’ve built the ultimate hub for breaking space news, insightful blogs, and a community of explorers ready to look beyond the horizon.

Start your journey now at hewa.ethiosss.org

#HewaPlus #ESSS
December 29, 2025 at 3:00 PM
T-Minus 10 Hours.

🌌 The wait is almost over. We’ve reached the event horizon. At zero hour, the universe becomes yours to explore at 18:00 EAT !

#ESSS #LiftOff
December 29, 2025 at 5:00 AM
Infinite Space - Infinites Stories

We're launching tomorrow!

#ESSS #InfiniteSpace

@officialesss
December 28, 2025 at 3:48 PM
T-Minus 3 Days.

Why just watch the stars when you can understand them?

The Entire Universe, just a tap away. We are bringing the cosmos to your fingertips.

Get ready to explore.

#ESSS #CloserThanEver

@officialesss
December 26, 2025 at 6:35 PM
ህዋን በመዳፍዎ!

ህዋ ከመቼውም ግዜ በላይ ለ'ርስዎ ቅርብ ሆኗል።

3 ቀን ቀረው!

@officialesss
December 26, 2025 at 1:30 PM
T-Minus 4 Days.

✨ The universe is full of stories, and we’re curating them just for you. From distant galaxies to our own backyard, discover the narratives that shape our cosmos.

Your daily dose of stardust is almost here.

#ESSS #SpaceStories #Astronomy
December 25, 2025 at 3:37 PM